20 August 2026
id 5979905438የምን አቡሻ ነው እራስክ ጨርሰዋ ?
እኔንጃ እኔ ከዚህ በላይ አልችልም ሳታምን በራስህ ምንም ብታረግ አትድንም። ሙስሊሞች ለምሳሌ ፆም ውስጥ 🙈 ዋው የሚለግሱን ነገር 😎...ዳኑ ማለት ነውንህ?
መኑ ከመ እግዚአብሔርጌታችን ለምንድን ነው በአዲስ መቃብር የተቀበረው ?
✍ከዚያ በፊት ማንም ሰው አልተቀበረበትም ስለዚህ መቃብሩ ባዶ ሲገኝ ከሌላ ሰው ትንሣኤ ጋር ለማምታታት ምክንያት አይኖርም።
✍ትንሣኤው ግልጽ እንዲሆን የተቀበረው ክርስቶስ ብቻ ስለነበርመቃብሩ ባዶ መሆኑ ትንሣኤውን ይመሰክራል።
✍ትንቢት እንዲፈጸም ኢሳይያስ 53፥9 ከኃጥአን ጋር መቃብር እንደተደረገለት ይናገራል።