Channel: 304 subscribers, audience is stable, cited by 3 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
About the channel
Description in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMHoMMM2M4qY1-xzIV4/
ig:- hab_yemariyam follow me
* የሙዚቃ ግጥሞች
*የመዝሙር ግጥሞች
*የመድረክ ተውኔቶች
*አጫጭር ፊልሞች
*እስክሪፕት
*የግጥም ስራዎች
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ያዝዙን።
ማሳሰቢያ፣ዋጋ ቅድሚያ ነዉ በዚህ ካልተስማሙ አይምጡ።
@hab_look ትዛዝ በዚህ እንቀበላለን።
ገጣሚ ሀብታሙ ጥላሁን (ኢትhab✍️)
Key numbers
304
subscribers
24 h±0
7 days±0
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #4 460 422 · #23 023 in language
Audience
Subscribers 304
history since 2026-10-07
2026-10-072026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
አትመለሽ ዳኛዉ ክስን ላይሰማ ልቤም የአንቺን ልብ ላይቀማ። አቅም አልባ ሞኝ አፍቃሪ አትመለሽ በዛዉ ቅሪ። የተመኘ ገላሽን ከገላዉ ላይሽን አይቶ ዉስጡን ሳያዉቅ የተበላዉ። ተዉ ሲሉት ያልሰማ አይኑን ጋርዶ በቅቤ ምላስሽ ማር መስልሽዉ አሰፍስፎ ሊልስሽ። እንደተመኘ በሀሰት ተስፋ ተሰብሮ ተነካክቶ በክደትሽ ፍቅሩ ጠፋ። ኢትhab✍️ milewun bemenikat join yadrguየትዝታ ጋሪ ቀን ያመጣው ንፋስ ላንተ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው ሚነፍስ። በሀገሩ ሰማይ የወጣችው ፀሀይ ብርሀንን ሳይሆን እሳት ነው ምታሳይ። በረዥሙ መንገድ የሸኘህ ትዝታ የልብ ህመም እንጂ አይሰጥም ስጦታ። ኢትሀብ milewun bemenikat join yadieigu💰(usd) መግዛት ምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ በታማኝነት እንሸጣለን። inbox @hab_star @hab_lol @hab_look https://t.me/hab_fx_19gro-evergreen-share-content https://www.binance.com/referral/earn-together/refer2earn-usdc/claim?hl=en&ref=GRO_28502_FOX6L&utm_source=referral_entrance&utm_medium=app_share_link_telegramበህልሜ የመጣሽው በህልሜ የመጣሽው በውድቅተ ሌሊት ምን አገኘ አሉሽ ምን እጣ ወጣለት። ከተኛሁበት ሌት እርሜን አሸልቦኝ ባረሳሽም እንኳን የረሳሁሽ መስሎኝ። አይኖቼ ተከድነው እረፍትን ስጀምር ቀን ስገረፍ ውየ በናፍቆትሽ በትር። ምነው ጋደም ስል ሌሊት በህልሜ መጣሽ የፍቅርሽን ነፍስ እፍ ብለሽ ለኮስሽ በደማማው ልቤ ጫውሽን ነሰነስሽ። ብቻ ብቻ በጣም አምሮብሻል በድቅድቅ ጨለማ ብ…የወደድኩሽ ለታ ያኔ ያየሁሽ ቀን የልቤ ትርታ የተመኘሁሽ ቀን የተሰማ ፌሽታ የወደድኩሽ ለታ ያየሁትን ህልም ከክንዴ ስር ገብተሽ ከንፈርሽን ስስም በጡቶችሽ መሀል በፍቅር ስጋደም። ያኔ ያሰብኩት የተገበርኩት ለካ ቅዠት ኑሮአል የልቤ ምኞት። ኢትhab👑 🤞🤞 milewun bemenikat join yadiriguAll posts →Archive by month · 23
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →