English
Open in Telegram
ኢኢትhab✍ ባህር ዳር

ኢትhab✍ ባህር ዳር

@ethab_phome · channel · indexed since 2026-08-25
304subscribers
293posts in the index
ኢ
Photo
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፡ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፡ አሰሮ ለሰይጣን፡ አግዐዞ ለአዳም፡ ሰላም፡ እምይእዜሰ: ኮነ : ፍስሐ ወሰላም እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል።
👏3
ኢትሀብ 😷 · 4 · 360 ·
ኢ
ኩራት ኩራት እራት አይሆንም እንዳለ የአገሬ ሰዉ የፈለጉትን አያገኙም እያረሱ አለባብሰዉ። የተመኘ እንዲያገኝ የፈለገዉን መገደርደር ባሀል ነዉ ብሎ ያሰረዉን። ግርዶሽ የባሀል አዙሪትን በመጠን አርጎ   ማግኘት የተመኙትን። ይ....ሻ......ላ........ል ካለመናገር ደጅ አዝማችነት ይቀራል። ኢትhab✍️  milewun bemenikat join yadrigu
❤5
ኢትሀብ 😷 · 2 · 491 ·
ኢ
የወደድኩሽ ለታ ያኔ ያየሁሽ ቀን የልቤ ትርታ የተመኘሁሽ ቀን የተሰማ ፌሽታ የወደድኩሽ ለታ ያየሁትን ህልም ከክንዴ ስር ገብተሽ ከንፈርሽን ስስም በጡቶችሽ መሀል በፍቅር ስጋደም። ያኔ ያሰብኩት የተገበርኩት ለካ ቅዠት ኑሮአል የልቤ ምኞት። ኢትhab👑 🤞🤞 milewun bemenikat join yadirigu
❤5
ኢትሀብ 😷 · 5 · 381 ·
ኢ
በህልሜ የመጣሽው በህልሜ የመጣሽው በውድቅተ ሌሊት ምን አገኘ አሉሽ ምን እጣ ወጣለት። ከተኛሁበት ሌት እርሜን አሸልቦኝ ባረሳሽም እንኳን የረሳሁሽ መስሎኝ። አይኖቼ ተከድነው እረፍትን ስጀምር ቀን ስገረፍ ውየ በናፍቆትሽ በትር። ምነው ጋደም ስል ሌሊት በህልሜ መጣሽ የፍቅርሽን ነፍስ እፍ ብለሽ ለኮስሽ በደማማው ልቤ ጫውሽን ነሰነስሽ። ብቻ ብቻ በጣም አምሮብሻል በድቅድቅ ጨለማ ብርሀን ለብሰሻል። ፍቅሬ ፍቅሬ እባክሽን ተይኝ በአካል የኔ ላትሆኝ በህልሜ አትታይኝ።
❤2
ኢትሀብ 😷 · 2 · 353 ·
ኢ
የትዝታ ጋሪ ቀን ያመጣው ንፋስ ላንተ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው ሚነፍስ። በሀገሩ ሰማይ የወጣችው ፀሀይ ብርሀንን ሳይሆን እሳት ነው ምታሳይ። በረዥሙ መንገድ የሸኘህ ትዝታ የልብ ህመም እንጂ አይሰጥም ስጦታ። ኢትሀብ milewun bemenikat join yadieigu
👍2
2 · 380 ·
ኢ
አትመለሽ ዳኛዉ ክስን ላይሰማ ልቤም የአንቺን ልብ ላይቀማ። አቅም አልባ ሞኝ አፍቃሪ አትመለሽ በዛዉ ቅሪ። የተመኘ ገላሽን ከገላዉ ላይሽን አይቶ ዉስጡን ሳያዉቅ የተበላዉ። ተዉ ሲሉት ያልሰማ አይኑን ጋርዶ በቅቤ ምላስሽ ማር መስልሽዉ አሰፍስፎ ሊልስሽ። እንደተመኘ በሀሰት ተስፋ ተሰብሮ ተነካክቶ በክደትሽ ፍቅሩ ጠፋ። ኢትhab✍️ milewun bemenikat join yadrgu
👍1
2 · 280 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count