English
Open in Telegram
የየሳተር..🧘🏽‍♂

የሳተር..🧘🏽‍♂

@fariishubb · channel · Fun · indexed since 2026-08-26
632subscribers
800average post reach
127%ER — reach to subscribers
5posts in 30 days
Active channel: 5 posts in the index in 30 days, reach ≈127% of the audience, audience is stable, cited by 13 venues in 30 days.

About the channel

ስለ ሕይወት፣ ፍቅር፣ አስተሳሰብ እና የውስጥ ስሜቶች የሚቀርቡ አጫጭር ጽሑፎች እና ማስታወሻዎች።

Description in Telegram

ስሜት በሚነካ አገላለጥ ያሰርኩትን እያንዳንዱን ሀሳብ በተግባር ነፃ ማረግ አለብኝ🏖
ID2313805418
Formerly«ኗሪ' .....ለፍቅር..❤...📚📚..✍» · @sater_ye

Key numbers

632
subscribers
24 h±0
7 days±0
800
average post reach
127%
ER — reach to subscribers
5
posts in 30 days
≈ 0.2 a day
indexed through Oct 18
13
venues cited it in 30 days
18 all time
Catalog rank: #398 601 · #25 359 in category · #3 312 in language

Audience

Subscribers 632

history since 2026-10-05
2026-10-052026-11-03
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

በመጨረሻም ተረዳሁ እስከዛሬ ገንዘብን ኢንቨስት ማረግ ያለንን ገንዘብ መጠበቂያ እና ተጨማሪ ገንዘብን ማምረቻ መንገድ እንደሆነ ብቻ ነበር የተረዳሁ... አሁን ግን ፍቅርም ኢንቨስት እንደሚደረግ ተረድቻለሁ፣ ገንዘብን የማይሆን ቦታ ላይ ማፍሰስ እንደሚያደኸየው ሁሉ ፍቅርም በተመሳሳይ መንገድ ይንቀሳቀሳል። ደግነት ሰላማችንን የምንጠብቅበትም። ሰላማችንን የምናበዛበትም መንገድ ነው። …ከአመታት በፊት ያሸነፍናቸውን አሁን መልሰው የተቆጣጠሩንን ልማዶች ማሸነፍ ያቅተናልን? አንዳንዴ ይመስለኛል እኛ የሰው ልጆች ስልቹ አደለንም። ለጩኸታችን ምላሽ እንፈልጋለን... ሂወት ግን ቁስል ሰጥታ መድሀኒቱን በራሳቹህ አግኙ ትለናለች፣ አንዳንዶች በቁስሉ ተጋርደው ይጠፋሉ። ገሚሶቹ ለቁስሉ መድሀኒት ያገኙለታል። ሌሎቹ ቁስሉን ተላምደውት ይኖራሉ። ያም ሆነ ይህ ቁስሉ አንድ ቀን…አንዳንድ ሰወች በድንገት ይመጡና በጨለማ የተሞላ ሂወታችንን በብርሀን ሞልተው፣ ከጨለማ ጭጋግምት ወጦ በብርሀን አለም ውስጥ መኖር እንሚቻል አሳይተውን ተመልሰው ይሄዳሉ። በዚህ ጊዜ እነዚህን ሰወች ልዩ የሚያረጋቸው እነሱን በማጣታችን ብናዝን እንጂ ከመንገዳችን አንሰናከልም! 🎙የሳተር"ቺርስ! ...." "ሰክረሀልኮ... "አይ አይ አልሰከርኩም... "መራመድ ትችላለህ?... "እስከ ቤት ድረስ? አዎ እችላለሁ! ማሳካት የምችለውን ያህል እጓዛለሁ!.... "በምን አወክ? ወይስ አሳክተኸዋል.... "በፍጡም አልተሳካም። ብቻ ግን አልቆምኩም... "እጣፈንታህ ምንድን ነው?.... "መኖር! "እንዴት ያለ መኖር?... "በተሸናፊነት ውስጥ ድልን ተመኚተሽ ታውቂያለሽ! ሁሉ…የሚገርመው ነገር! እነዛን መጥፎ ነገሮች ማድረጋችን ሳይሆን ራሳችንን አስተካክለን አዲስ ሂወት ስንጀምር ሰወች አሁንም የሚመለከቱን በነዛ ጊዚያት መሆኑ ነው። ለዚህም ከአንዳንድ ሰወች ጋር መቼም ነው ልንግባባ የማንችለው!ሴት ልጅ እንደ ሽጉጥ ነች አያያዙን እና አጠቃቀሙት ካወቅክበት ትጠብቅሀለች ታስከብርሀለች.... ካልቻልክበት ግን ራስህ በተኮስከው ጥይት ትገልሀለች!All posts →

Similar venues — Diary & notes

Browse the whole topic «Diary & notes» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
≈ — from crawler observations: the change happened no later than this date
19.10.2026new username: @fariishubb
≈ 24.08.2026@sater_ye → @fariishubb
≈ 07.07.2026first seen · «የሳተር..🧘🏽‍♂» @sater_ye
29.03.2025created as «ኗሪ' .....ለፍቅር..❤...📚📚..✍» · from the venue's own feed
Archive by month · 15

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count