ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

➕የአብርሃሙ ሥላሴ የትምህርት ና የፈውስ አገልግሎት። ➕ 💒💒💒

3 269 members
28 July 2026
I
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሀል🤲🤲🤲
I
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን🤲🤲🤲
I
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲🤲🤲
I
አሜን አሜን አሜን
I
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
I
[[[[[[[ *የዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላእክት የምልጃ ፀሎት*]]]]]]]          አቤቱ አምላክ ሆይ በዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላእክት የምልጃ ፀሎት አማካይነት በምድራዊ ፀርሐ መቅደስህ የማቀርብልህን ፀሎት በሰማያዊት ጽርሐ ቅድሳትህ ተቀበለኝ።           አቤቱ!ህሱሯን ርኩሳን አጋንንት እኔን ለማስደንገጥና ለማሸበር በተሰበሰቡት ጉባኤ ላይ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ደርሰው አፍ አፋቸውን መዘው አስፈሪ የሠረገላ ድምፅ እያሰሙ ለጥፋታቸው ይረባረቡባቸው አሜን።             *ይህም እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን!!!!*              ፩ ፤ *ሰአሉ ለነ*፦ መባርቅትን የተጎናፀፋችሁ ዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላእክት ሆይ፤እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን በረድኤትም ይጎብኘን ዘንድ ለምኑልን ማልዱን አሜን።               ፪ ፤ *ሰአሉ ለነ*፦መባርቅትን የተላበሳችሁ ዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላእክት ሆይ ፥እሳተ መለኮትን በማህፀኗ ስለ ተሸከመች ስለ እመቤታችን ማርያም በየዕለቱና በሰአቱ ጸሎተ ምህላችንን አሳርጉልን አሜን።              ፫ *ሰአሉ ለነ*፦ መባርቅትን የተሸለማችሁ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ እግዚአብሔር ከተቃጣ መአት ከታዘዘ መቅሠፍት ይሰውረን ዘንድ የአምላክ እናቱ የሆነች ስለ እመቤታችን ጸሎታችንን አሳርጉልን አሜን።             ፬ *ሰአሉ ለነ*፦ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ ጌታ እየሱስን በግእዘ ህፀናት ስለ አሳደጋቸው ስለ ማርያም አግኝቶ ከማጣት ከወዳጅ ጠላት እግዚአብሔር ያድነን ዘንድ ፀሎተ ምህላችንን አሳርጉልን አሜን። ፭ *ሰአሉ ለነ*፦ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ ከአልጋ አጣብቆ፥በስቃይ አስጨንቆ ፥ጅማትን ሸምቅቆ ፥ከሚገድል ልዩ በሽታ መንበሩን በሚያጥኑ ስለ ሱራፍኤል ብሎ እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘንድ በየእለቱ እና በየሰአቱ ፀሎታችንን አሳርጉልን አሜን።        ፮ *ሰአሉ ለነ፦*የእግዚአብሔር የዙፋኑ ተሸካሚ የሆናችሁ አርባዕቱ እንስሳ ሆይ ሰውነትን አመንምኖ መልክአ ገፅ አዝግኖ የአካልን ክፍል አጠቃቅኖ ከሚገድል ኤዱስ ወጌዱስ ከሚባል ፅኑዕ ደዌና ዘመናዊ በሽታ የጌትነቱ አዳራሽ አገልጋዮች ስለሆነ ስምኅላችንን ብሎ እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘንድ በየእለቱ እና በየእለቱ ምኅላችንን አሳርጉልን አሜን!!      *ሰአሉ ለነ፦* የእግዚአብሔር መናብርቱ እንስሳውያን አርባዕቱ ሆይ የሰውነትን የአካል አዕጹቅ መልምሎና ቆራርጦ መያዣ መጨበጫ እጅ መሄጃ መርገጫ እግር ከሚያሳጣ ደዌ ሥጋ እግዚአብሔር ያድነን ዘንድ ስለ ሰባቱ ሊቃናት በየእለቱ እና በየሰአቱ ፀሎተ ምህላችንን አሳርጉልን አሜን!!!                  *ሰአሉ ለነ፦*ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ እስትንፋስን አፍኖ ደምን ዘግቶ በደም ስር ተሰራጭቶ ውስጣዊ አካልን ተቆራኝቶ ከሚኖር ከደዌ ቁራኛ እግዚአብሔር ይሰውረን ዘንድ የጌታችን መፀነሱን እና መወለዱን እያሳሰባችሁ ምኅላችንን አሳርጉልን አሜን።             *ሰአሉ ለነ፦*ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ ፤አቋምን ከሚያናጋ፥አንደበትን ከሚዘጋ ፤ነገርን ከሚያዘናጋ፥ልዩ የሰይጣን ተንኮል እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘንድ የወልድን ስነ ግዝረቱንና ስመ ጥምቀቱን እያሳሰባችሁ ፀሎተ ምኅላችንን አሳርጉልን አሜን!!          *ሰአሉ ለነ፦*ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሆይ ጨጎራን ከሚያኮማትር ፥አንጀትን ከሚያሳርር ፥ናላን ከሚያዞር፥አእምሮን ከሚያደነዝዝ ፥ልዩ በሽታ እግዚአብሔር ያድነን ዘንድ የወልድን ስነ ፆሙን ህገ ትምህርቱን እያሳሰባችሁ ፀሎታችንን ወደ ፈጠሪ አቅርቡልን አሜን!!።        *ሰአሉ ለነ፦*ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላ
I
W
Welte maryam
Фотография
click to show
I
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
I
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
I
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን መልካም ምሽት🌺
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog