Active channel: 40 posts in the index in 30 days, reach ≈24% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues all time.
About the channel
Description in Telegram
በዚህ ቻናል ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ አስተማሪ፣ አዝናኝና ቁብ ነገር አዘል ጽሑፎች ይቀርባሉ።
Key numbers
161
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+4
39
average post reach
24.2%
ER — reach to subscribers
40
posts in 30 days
≈ 1.3 a day
indexed through Oct 15
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #1 715 232 · #10 114 in language
Audience
Subscribers 161
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
+430 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
"[ሀገሬ ኢትዮጵያ ተራራሽ አየሩ የችግርሽ ተስካር ሴራውና ድሩ] ቸንክሮ የያዘሽ ካስማውና አዉታሩ ዓይነቱ ብዙ ነው ባድባሩ ባውጋሩ ከቶ እንዴት እናርጊሽ ልንፈታሽ ከሥሩ።" - ገሞራው (ኃይሉ ገብረዮሐንስ) 1959 ዓ.ም.https://t.me/mk219sበእውቀቱ ስዩም ብሄረተኝነት የሚጀመረው በቅብጠት አይደለም፤ ከጭቆና የሚወለድ ነው ፤ ይሁን እንጂ ብሄርተኝነት ካልተገራ የሆነ ደረጃ ሲደርስ ይዘቅጣል፤ራስን ለማስገበር የተጀመረ ትግል ጎረቤትን በማስገበር ይጠናቀቃል፤ በኢትዮጵያም ሆነ በሌላው አለም ፖለቲካ ሲዘቅጥ የሚመራው በጣጠኛ ሰዎች ነው፤ የዛሬ የፖለቲካችን ዘዋሪዎች የሚከተሉት አይነት ናቸው!! ፤ 1. አደራጅተው መናገር የ…ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ባለስልጣን ጋር በመተባበር የተቀሰቀሰ ትዝታ (በእውቀቱ ስዩም) ወደዚች ምድር ስመጣ ማንኩሳ በጭላጭ ኩራዝ ተቀበለችኝ፤ ኩራዙ ያራት ነገሮች ጥምረት ነው፤ የኮኮስ ቅባት ጠርሙስ፤ በምስማር ተበሳ ቆርኪ፤ የዝሃ ክር እና ላምባ ፡፡ በጊዜው የኩራዝ ማብሪያ መቅረዝ አይታወቅም፤ ከያንዳንዱ ጎጆ የውስጥ ግድግዳ ማእዘን ላይ በጭቃ የተሰራ የኩራዝ ማስቀመጫ ይኖራል፤ስ…ቫንዳም እና የቫቲካኑ ዲያቆን ! (ሚካኤል አስጨናቂ ) ትንሽ ዘና ማለት ነገር አምሮኝ ከፊት ለፊቴ ወደሚገኘው ባለ አንድ ፎቅ ክለብ አመራሁ ። እውነቱን ለመናገር ክለብም ይሆን ካፌ ለኔ ተገቢ የመዝናኛ ቦታዎች አልነበሩም ። አሁን ራሱ ምን ስል ወደ ሆቴሉ እግሬ እንዳመራ አላውቅም ። ብቻ ለራሴም በማይገባኝ መንገድ የክለቡ አዳራሽ ውስጥ ተገኘሁ ። ገና መቀመጫዬና የክለቡ መቀመጫ…ማን ነበር ምስክር (ከመሀመድ ጠሀ) በተኳለው ሰማይ፣ በጠራ ለሊቱ በደመቀ ብርሃን በሞላ ጉለቱ ብለን ስለ እውነት፣ ብለን ስለ ፍቅር ስለ ወደፊታችን የመኖሩ ሚስጥር ኮከብ ስንቆጥር ከጨረቃ በቀር የሰማን ማን ነበር? እኔም ላላፈቅር፣ ላታይ ሰው ሌላ ስናጥር ከለላ፣ ስንወጥር ኬላ ስምል ሰገዘት አንቺን ሳስፈራራ ሕይወቴ ላይ ስዝት መልሼ ሳቅራራ ከጨረቃ በቀር ማን ነበር ምስክር? በ…Betty Abay ድንገት ቤት እንድንለቅ ስለተነገረን (በተዘዋዋሪ ፣ አትውጣ በለው እንዲወጣ አርገው ነገር ) አንድ ቤት በመከራ አገኘንና ልንከራይ ሄድን . . . 1 ክፍል ቤት በ15,000 ተስማማን እና ነገ መጥተን እንከፍላለን ብለን ወጣን . . . ወደቤት ከሄድን ከደቂቃዎች በኋላ አከራይዋ ደወሉና ልጆቼ አይበቃም ስላሉ " 18,000 ሆኗል የቤት ኪራዩ በዛውም የ6 ወር ትከ…All posts →Similar venues — Books & reading
እ
እንማር
ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ
የመጽሐፍ መረጃ | Book Mereja
Bemnet Library
የመጻሕፍት ዓለም
Dr. Eyob Mamo
@Enmare1988
channel120 669 subscribersamብ@ETHIO_PDF_BOOKS
channel126 205 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamየ@BookMereja
channel166 465 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamB@Bemnet_Library
channel102 118 subscribersamየ@Yemesahft_Alem
channel48 282 subscribersamD@Dreyob
channel79 029 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamArchive by month · 10
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →