15 September 2026
16 September 2026
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
ማኅበረ ቅዱሳን ወደ ሀገር የተመለሱ የብራና መጻሕፍትን ከኢትዮጵያ የቅርስ ባለሥልጣን ተረከበ።
መስከረም ፮/፳፻፲፱ ዓ.ም
በትናትናው ዕለት የኢትዮጵያ የቅርስ ባለሥልጣን ከሀገረ አሜሪካ በግለሰብ እጅ የነበሩና የተመለሱ 17 የብራና መጻሕፍን ለ7 ተቋማት የማስረከብ ሥነ ሥርዓት አከናውኗል።
ከተረከቡት ተቋማት መካካል አንዱ ማኅበረ ቅዱሳን ሲሆን የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መምህር ዋሲሁን በላይ 2 መጻሕፍትን ተረክበዋል፡፡
ፕሮፌሰር አበባው አያሌው የባለሥልጣኑ ዳይሬክተር በንግግራቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት 5 እና 6 ዓመታት ቅርስ የማስመለሱን ሥራ በትኩረት እየሠራበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ለዘመናት ቅርሶችን ስናስመልስ ኖረናል ያሉት ዳይሬክተሩ በዚህም በትናትናው ዕለት ቅርሶቹን ለመረከብ የቻላችሁ ተቋማት እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡
የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ኤልያስ ሽኩር በበኩላቸው ላለፉት 7 ዓመታት ቅርሶችን ለማስመለስ በተደረገው ሁሉን አቀፍ ርብርብና ጥረት 67 ቅርሶች ወደ ሀገር መመለሳቸውን አንሥተዋል፡፡
በብራና መጻሕፍቱ ውስጥ የተመዘገቡ ጽሑፎችና ስንኞች የኢትዮጵያን ሥልጣኔ፣ባህልና ታሪክ ለመረዳት የማይተካ ሚና እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡
6.8K · 17 September 2026
18 September 2026
19 September 2026