English
Open in Telegram
TThe Biggest Dream(ትልቁ ህልም

The Biggest Dream(ትልቁ ህልም

@thbigdream · channel · indexed since 2026-10-02
116subscribers
248posts in the index
Channel: 116 subscribers, audience is stable.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Description in Telegram

የዚህ ቻናል ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት የሚረዳ ቻናላችን ነዉ@@https://t.me/thbigdream
ID2222753247

Key numbers

116
subscribers
24 h±0
7 days±0
Catalog rank: #5 925 032 · #30 013 in language

Audience

Subscribers 116

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ብርቱ ሁኑ! 💪 ከወደቃችሁ ተነስታችሁ አቧራችሁን አራግፉና መንገዳችሁን ቀጥሉ፡፡ የወደቃችሁበት ሆናችሁ ሰዎች ምን እያሰቡና እያወሩ እንደሆነ ለማሰብ ጊዜው አይደለም፡፡ 💪 ሰዎች ላይመለሱ ጥለዋችሁ ከሄዱ እውነታውን ተቀበሉና ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ፡፡ ሰዎቹ ለምን ትተዋችሁ ለመሄድ እንደፈለጉ እያብሰለሰላችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ፡፡ 💪 አንድ ተስፋ ያደረጋችሁት የእድል በር ከተዘጋ ሌ…የበቀል ወጥመድ አንድ ሰው ሲጎዳን በቶሎ የሚመጣው ስሜት ያንን ሰው መበቀል ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ የበቀል ስሜት ብዙ ጊዜ ትክክለኛ ምላሽ ይመስለናል፤ ምክንያቱም እፎይታ፣ ፍትሕ ወይም እርካታ እንደሚያመጣልን እናስባለን። እውነታው ግን በቀል ከምንበቀልበት ሰው ይልቅ ሂደቱ የሚጎዳ እኛንው ነው፡ 1. በቀል ካለፈው ጉዳት ጋር አስሮ ያቆየናል በቀልን የመፈለግ ዝንባሌ አእምሯችሁን ስ…“የሕይወታችን ጥራት የሚወሰነው በውሳኔዎቻችን ጥራት ነው” ይባላል! በጊዜ ሂደት ደጋግመን የምናደርጋቸው ምርጫዎች፤ ግንኙነታችንን፣ ጤናችንን፣ ፋይናንሳችንን (የኢኮኖሚ ደህንነታችንን) እና በመጨረሻም ባህሪያችንንና ማንነታችንን ይቀርጻሉ። ትልቅም ይሁን ትንሽ፣ እያንዳንዱ ውሳኔ የራሱ የሆነ ውጤት አለው። አንድ ነጠላ ውሳኔ እምብዛም አስፈላጊ እንዳልሆነ ሊመስል ይችላል፤ ነገር ግን…ችግሩ እናንተ ጋር ባይሆንስ !? ሰዎች በእናንተ ላይ የሚያንጸባርቁት ባህሪይ የእናንተን ሁኔታ ከማንጸባረቁ ይልቅ የሚያሳየው የእነሱኑ ሁኔታ ነው፡፡ ይህንን እውነታ በሚገባ መገንዘብ በሄድንበት ሁሉ ሰዎች የሚሰጡንን መስተግዶና የሚሳዩንን ባህሪይ እየተከታተልን ከመደናበር ይጠብቀናል፡፡ በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ ሰዎች የሚያሳዩአችሁን አጉል ባህሪይ እያያችሁ ሁኔታው የእናንተን ማንነት …ደስተኛ ነኝ? ከሆንኩኝ ለምን? ካልሆንኩኝስ ለምን? ራስን በማግኘት ላይ ታላቅ ተጽእኖ ካላቸው ጉዳዮች አንዱ የውስጥ ደስተኛነትህ ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት የደስተኛነትህ መጠን በውስጥህ የሚሰማህን የጉልበት መጠን ስለሚወስን ነው፡፡ ደስተኛነትህ ሲጨምር፣ ኃይልህም ከዚያው ጋር ይጨምራል፡፡ የደስተኛነትህ መጠን ሲቀንስ፣ ኃይልህም እንደዚያው፡፡ ብቅ ጥልቅ የሚልና የሚለዋወጥ ደ…ሰዎች ከእኔ የሚጠብቁትን ነው የምኖረው ወይስ እኔ ያመንኩበትን ነገር? ማንነትህን ለሌላ ሰው አታከራይ! ማንነትን ለሌላ ሰው ማከራየት ማለት እኛ ያመንንበትን ነገር ከመኖር ይልቅ ሰዎች በእኛ ውስጥ ሆነው ከእኛ የሚጠብቁትን ነገር ለመኖር እንዲያስገድዱን መፍቀድ ማለት ነው፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ዘመን እንዲሁ የሚባክነው በዚህ ሁኔታ ነው፡፡ በየጊዜው ሰዎች በእነሱ የግል ጉዳይ ገብተ…All posts →

Similar venues — Psychology & self-development

Browse the whole topic «Psychology & self-development» →

Archive by month · 21

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count