Channel: 1,599 subscribers, audience is stable, cited by 2 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
About the channel
Description in Telegram
The aim of this channel is to provide tips for success.
Key numbers
1 599
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+6
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #3 034 000 · #16 330 in language
Audience
Subscribers 1,599
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
+630 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
6⃣ትንሽ ነገርን በየቀኑ ይደግማሉ 🔄 ስኬት ብዙ ጊዜ አንድ ትልቅ ዝላይ አይደለም። ትንንሽ ልምዶች + ትዕግስት + ቀጣይነት = ትልቅ ውጤት 📈 ዛሬ 1% ተሻሽል። ነገም 1% ተሻሻል። 7️⃣ ሰዎች ሲሳቁባቸው እንኳን ህልማቸውን አይተዉም 🔥 አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ህልምህን አይረዱትም። “አትችልም!” “አይሆንም!” “እንዴት ትሆናለህ?” ነገር ግን… ሌሎች እምነት ስላጡ አንተም እምነት…🌟 የስኬታማ ሰዎች 10 አስገራሚ የስኬት ሚስጥሮች 1️⃣ ሌሎች ሲተኙ እነሱ ይዘጋጃሉ 🌙 ብዙ ስኬታማ ሰዎች ሚስጥራቸው “ብዙ መስራት” ብቻ አይደለም። ሌሎች ሳይዘጋጁ እነሱ ይዘጋጃሉ። 👉 ዛሬ የምታደርገው ዝግጅት ነገ የምታገኘውን ውጤት ይወስናል። 2️⃣ “አይሆንም” የሚለውን ቃል በቀላሉ አያምኑም 🚀 ስኬታማ ሰዎች እንደማንኛውም ሰው ውድቀት ያጋጥማቸዋል። ልዩነቱ? እነሱ ውድቀትን…📌 ሰላም ወዳጆቼ! ትናንት ፖስት ባደረኩት ላይ በርካቶች ኮሜንት ላይ ሀሳቦችን አንስታችኋል። በእርግጥ የሁላችንም ፍላጎት በስራችን፣ በህይወታችን እና በቢዝነሳችን የተሻለ ቦታ መድረስ ነው። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ትልልቅ ነገሮች ላይ ብቻ ትኩረት ስንሰጥ፣ በየቀኑ በህይወታችን ውስጥ የምናስቀራቸው ጥቃቅን የሚመስሉ ግን ወሳኝ የሆኑ ልምዶች እንዘነጋቸዋለን (ይረሱብናል)። አንዳ…📌 በህይወታችሁ ወይም በስራችሁ እድል የለም ብላችሁ ታስባላችሁ? ይህንን የ 1 ደቂቃ ታሪክ አንብቡትማ! ርዕስ፦ ሁለቱ ጫማ ሻጮች እና አመለካከታቸው 👞✨ አንድ የጫማ አምራች ኩባንያ አዲስ ገበያ ለማጥናት ሁለቱ የሽያጭ ባለሙያዎቹን ሰዎች ጫማ ወደማያደርጉበት አንዲት ሩቅ ደሴት ይልካል። 🩸 የመጀመሪያው ሻጭ ደሴቱ እንደደረሰ ህዝቡን አይቶ ደነገጠ. ወዲያው ለድርጅቱ ስልክ ደውሎ '…🇪🇹 ኢትዮጵያዊው ወጣት #ኢዘዲን_ካሚል — ከአሮጌ ስልክ የጀመረው የፈጠራ ጉዞ... እስከ አለም መድረክ የደረሰ እውቅና... አንድ ቀን የእናቱ ካፌ ተዘረፈ.. ብዙ ሰዎች በዚያ በማዘን እና በመበሳጨት አለፉ። እሱ ግን ሌላ ነገር አሰበ፦ “ይህ ዳግም እንዳይከሰት ምን መሥራት እችላለሁ?” ከዚያ የተነሳው ሀሳብ ዛሬ ወደ 37 የፈጠራ ሥራዎችና 14 ፓተንቶች የደረሰ ጉዞ ሆኗል። ይህ…📌በቀን 100 ቪዲዮዎችን አይተን እንደ ፔንኪለር ከመውሰድ... በቀን አንድ እውቀት ብቻ ወስደን፣ እሷን ህይወታችን ላይ እንደ መድኃኒት እንተግብራት! እውቀት ሃይል የሚሆነው ሲተገበር ብቻ ነው። @winnersecretAll posts →Similar venues — Motivation
የ
የመጻሕፍት ዓለም
Dr. Eyob Mamo
አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
Mame Posts
Best የአማርኛ ጥቅሶች |™
@Yemesahft_Alem
channel48 282 subscribersamD@Dreyob
channel79 029 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamአ@newyearevent2019
channel18 288 subscribersamT@teklu_tilahun
channel56 584 subscribers2 posts/wk1 authors/wkamM@mame_posts
channel10 113 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamB@Best_quotes_amharic
channel161 121 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamArchive by month · 39
Archive by month
September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026July 2025June 2025April 2025January 2025March 2024September 2022July 2022May 2022September 2021August 2021July 2021June 2021April 2021March 2021February 2021January 2021December 2020November 2020October 2020September 2020August 2020July 2020June 2020May 2020April 2020March 2020February 2020January 2020December 2019November 2019October 2019September 2019August 2019July 2019
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →