English
Open in Telegram
የየጥበብ - መንገድ ™

የጥበብ - መንገድ ™

@wisdomseker · channel · indexed since 2026-07-19
5 800subscribers
1 055average post reach
18.2%ER — reach to subscribers
19posts in 30 days
Active channel: 19 posts in the index in 30 days, reach ≈18% of the audience, audience is stable, cited by 7 venues in 30 days.

About the channel

የስነ-ጽሁፍ፣ የታሪክ፣ የጥበብ ጥቅሶች እና የተለያዩ መጽሐፍት ዳሰሳ።

Description in Telegram

❝ Art is a step from nature toward the Infinite ~ Kahlil Gibran ™🌸📚 @abawassie ✉️
ID1980901027
Formerly«Kahlil jibran»

Key numbers

5 800
subscribers
24 h±0
7 days±0
1 055
average post reach
18.2%
ER — reach to subscribers
19
posts in 30 days
≈ 0.6 a day
indexed through Oct 22
7
venues cited it in 30 days
11 all time
Catalog rank: #148 883 · #1 255 in language

Audience

Subscribers 5,800

history since 2026-10-12
2026-10-122026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

I have an old soul, art makes me happy, my metaphor defines me. I have fascination in poetry, rhymes make me feel the world. I love to read, books comfort me. I am a man of philosophy, to seek wisdom is my purpose. I write to make me feel a…ኮንፊሸስና ላኦ ዙ በሕይወት የነበሩ ሰዎች ስለመሆናቸው እንኳን ማስረጃ ማግኘት ያዳግታል፡፡ ነገርግን ማስረጃ ምን ይፈይዳል? ይህ ተረክ እውነት ጠቀስ መሆኑም አለመሆኑም ልዩነት የለውም፡፡ አውነታነቱን የሚጠይቅ ራሱ ነገር ያልገባው ሰው ብቻ ነው፡፡ ለምሳሌ የክርስቶስ በመስቀል ላይ የማዳን ትርክት ዋናው ቁምነገሩ ተጨባጭነቱ (እውነታነቱ) ላይ አይደለም፡፡ ተምሳሌትነቱ እንጂ! ዋና…ነገረ-ተረክ እንደገና (ያዕቆብ ብርሃኑ) ኢውጅን አዮኒስኮ (Eugene Ionesco) የቤኬት፣ ሳርትር፣ ካሙ ዘመነኛ የታወቀ የተውኔት የአብዘርድ ድራማ ጸሐፊ ነው፡፡ የበለጠ Rhinoceros በተሰኘው አብዘርድ ድራማው ይታወቃል፡፡ ይህ ሰው ‹The Paris Review› ከተሰኘ Prestigious መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ በተረኮቻችን ስለምንፈጥራቸው ገጸባህሪያት ሥነ…“ ግጥም ነበረኝ ” የምጽፍልሽ.. እሳት የበላቸው ፊደላት ቀለም ያቀረሻቸው ትኩስ ናፍቆት.. እውቀት ያሻገታቸው መባተቶ ች ፡ የዓለም ህመም የተከመረባቸው ጉራንጉሮች.. ጽሐይ ወገግታ ያልጎበኛቸው ፡፡ ደንጋዛ ንጋቶ ች.. ‹ሁሉም ቀረ! › አልሆን ብሎኝ ። ተሳንፌ ግጥሙን ሰረዝኩት፡ ስምሽን ፅፌ፡፡ ©የአባ ልጅሀገሬ ውበት ነው ለምለም እና ነነፋስ ሚጫወቱበት ሀገሬ ቆላ ነው ደጋ ወይናደጋ እዚያ ብርሀን አለ ለሊቱ ሲነጋ ሀገሬ ተራራ ሸለቆ ረባዳ ሀገሬ ጅረት ነው ገደል እና ሜዳ ውሸት ነው በበጋ ጸሀይ አትፋጅም ክረምቱም አይበርድም አይበርድም አይበርድም .... ለምለም ነው ሀገሬ ውበት ነው ሀገሬ ገነት ነው ሀገሬ (ሰዓሊ ወገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ) መልካም ልደት ገብርዬ 🖤የማይነጋ ህልም ሳልም የማያድግ ችግኝ ሳርም የማይድን በሽታ ሳክም የሰው ኑሮ ስከረክም እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም። — ገጣሚ፣ ጸሐፌ ተውኔት፣ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን 📖All posts →

Similar venues — Books & reading

Browse the whole topic «Books & reading» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
23.10.2026first seen · «የጥበብ - መንገድ ™» @wisdomseker
27.08.2023created as «Kahlil jibran» · from the venue's own feed
Archive by month · 39

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count