Active channel: 16 posts in the index in 30 days, reach ≈109% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
ኢስላማዊ ምክሮች፣ የቁርኣን እና የሐዲስ ጥቅሶች እንዲሁም መንፈሳዊ ማስታወሻዎች።
Description in Telegram
"ለነፍስ እረፍት የሚሰጡ ጥልቅ ሀሳቦች ጠቃሚ እውቀት ጥቅሶችና ውብ እይታዎች በሰማያዊ page ...."join&share
Key numbers
206
subscribers
24 h±0
7 days±0
225
average post reach
109%
ER — reach to subscribers
16
posts in 30 days
≈ 0.5 a day
indexed through Oct 14
1
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #1 110 585 · #54 892 in category · #7 511 in language
Audience
Subscribers 206
history since 2026-10-05
2026-10-052026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
🌾ይህ ለአንድ ሰው ቅጣት ለመሆን በቂ አይደለምን? አላህ ሀብት፣ ጤና፣ እና ስፍር ቁጥር የሌላቸውን በረካዎችን የሰጠው፤ ሆኖም በእርሱ ፊት የመቆም ክብር የነፈገው... አላህ ለእርሱ የዱንያን በሮች የከፈተለት፤ ሆኖም ለሰላት ጥሪ መልስ መስጠት ያልቻለ.. ለሁሉም ነገር እና ለሁሉም ሰው ጊዜ የሚያገኝ፤ ለፈጠረው አንድ አምላክ ሲቀር.. በሁሉም ነገር ተባርኮ፤ ሆኖም በአላህ…የፈለገውን ያክል ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን inshaallah በመጨረሻ ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል! @miraa331🍀አልሞላልኝም አልተሳካልኝም ባልከው ነገር ውስጥ አላህ የደበቀልህ መልካም ነገር አለ! @miraa331🍀መታደል ማለት ምን ማለት ነው' ብለው ከጠየቁሽ ከ1400 እምነቶች መካከል ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሙስሊም ሆኖ መኖር ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው በያቸው!◦ @miraa331🍀ብቻሽን ለመቆም ዝግጁ ሁኚ አንዳንድ ሰዎች በድንገት ይቀየራሉ...ዛሬ ለነሱ ትልቅ ቦታ ይኖርሻል አንድ ቀን ግን ምንም ናቸው! ይህ የህይወት እውነታ ነው። @miraa331🍀🌾ንፅህናን ከ... መርየም ቢንት ኢምራን (aleyha selam) መርየም (aleyha selam) በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸው ከዓለም ሴቶች ሁሉ የተመረጡና በንፅህናቸው የሚታወቁ ታላቅ ሴት ናቸው። እናታቸው ገና በሆዷ እያለች ለአላህ አገልጋይ እንድትሆን ስለተሳለቻት ከተወለደች ጀምሮ በነቢዩ ዘከሪያ (aleyhi selam) እንክብካቤ በቤተ-መቅደስ ውስጥ በዒባዳ አደገች።…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamArchive by month · 5
Archive by month
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →