Open in Telegram
ሰሰማያዊ
ሰማያዊ
@Miraa331 · channel · Education · indexed since 2026-09-28 Statistics

Statistics of the channel “ሰማያዊ”

Active channel: 16 posts in the index in 30 days, reach ≈109% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
206subscribers±0 in a day · ±0 in a week
225average post reach
109%ER — reach to subscribers
16posts in 30 days
1venues cited it in 30 days2 all time
#1 110 585catalog rank#54 892 in category · #7 511 in language
More metrics · 3
31post forwards in 30 days
322posts in the index370 total in Telegram
2026-06-10first post

Audience

Subscribers 206

history since 2026-10-05
2026-10-052026-11-02
07 days

Audience checkhow we check

Not enough data to checkFewer than 1,000 subscribers — too small to judge
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Activity

Average post reach by day

max 331 · indexed through Oct 14
2026-08-052026-11-02

Posts per day

max 8 · indexed through Oct 14
2026-08-052026-11-02

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

text48%
polls26%
audio13%
photos9.4%
links2.6%
videos1%

Best posts

Top posts in 30 days

●​ጠንካራ ከመሆን የምትሰለችበት ጊዜ አለ! ዱዓ ታደርጋለህ፤ ታጋሽ ለመሆን ትሞክራለህ፤ አላህ የተሻለውን እንደሚያውቅ ራስህን ታስታውሳለህ፤ በልብህ ውስጥ ያለውን መናገር ያልቻልከውን ሁሉ እንዲረዳህ ትለምነዋለህ!! ●አበቦችን እንዲሰጥህ አላህን ስትጠይቅ በመጀመሪያ ዝናብ ቢልክብህ አትደንግጥ። ​አንዳንድ ጊዜ የዱዓህ መልስ ባሰብከው መን331 views · 4 forwards · 2026-10-07 11:27 UTCካልተሳኩልን ሃጃዎች ጀርባ አላህ ለኛ የፈለገው ኸይር አለ!! ●صبر @miraa331🍀290 views · 1 forward · 2026-10-06 09:26 UTC​🌾ፅናትን ከ.. ሱመያ ቢንት ኸያጥ رضى الله عنه ​ሱመያ (رضى الله عنه) የእስልምና የመጀመሪያዋ ሰማዕት ነበረች። በሙስሊሞች ላይ ከባድ ስቃይ በሚደርስባቸው ወቅት እስልምናን ተቀብላለች በከባድ ስቃይ ውስጥም ቢሆን ለአላህ ጠንካራ እና ታማኝ ሆና ኖራለች። በእስልምና ውስጥ ያላት ቦታም በጣም ከፍተኛ ነው። ምክንያቱም ህይወቷን ለ257 views · 2 forwards · 2026-10-08 11:20 UTCመታደል ማለት ምን ማለት ነው' ብለው ከጠየቁሽ ከ1400 እምነቶች መካከል ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሙስሊም ሆኖ መኖር ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው በያቸው!◦ @miraa331🍀220 views · 3 forwards · 2026-10-12 16:30 UTCሴት ልጅ ውድ ናት ነገር ግን ውድ የምትሆነውም የምትረክሰውም በስራዋ ነው!! @miraa331🍀217 views · 2 forwards · 2026-10-03 19:26 UTC
Show 3 moreየትኛው መሬት እና የትኛው ውሳኔ ለኛ የተሻለ እንደሆነ አናውቅም ነገር ግን አላህ ለኛ የመረጠው መልካሙን ነው!! @miraa331🍀210 views · 3 forwards · 2026-10-04 13:11 UTC​🌾ወንጀለኛ ሰው ከስህተቱ ሊመለስ ይችላል አቢድ ሰውም በአንድ ቅፅበት ወንጀል ላይ ሊወድቅ ይችላል። ​ስለዚህ በራስህ መልካም ስራ በጭራሽ አትመካ ተውበትን ፍለጋ እየታገሉ ያሉ ሰዎች ላይ አትሳቅ። አንድ ሰው ታሪኩ እንዴት እንደሚበቃ አታውቅምና ነገ ለአንተ ምን ሊመጣ እንደሚችል አታውቅም። ​ልቦች በአላህ እ202 views · 2 forwards · 2026-10-05 10:12 UTCየፈለገውን ያክል ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን inshaallah በመጨረሻ ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል! @miraa331🍀190 views · 4 forwards · 2026-10-13 15:38 UTC

Most forwarded posts in 30 days

The channel's posts other venues forwarded most; the text comes from the forwarded copies.
የፈለገውን ያክል ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን inshaallah በመጨረሻ ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል! @miraa331🍀forwarded by 2 venues · 2026-10-13 15:39 UTC🌾​ይህ ለአንድ ሰው ቅጣት ለመሆን በቂ አይደለምን? ​አላህ ሀብት፣ ጤና፣ እና ስፍር ቁጥር የሌላቸውን በረካዎችን የሰጠው፤ ሆኖም በእርሱ ፊት የመቆም ክብር የነፈገው... ​አላህ ለእርሱ የዱንያን በሮች የከፈተለት፤ ሆኖም ለሰላት ጥሪ መልስ መስጠት ያልቻለ.. ​ለሁሉም ነገር እና ለሁሉም ሰው ጊዜ የሚያገኝ፤ ለፈጠረው አንድ አምላክforwarded by 2 venues · 2026-10-14 10:34 UTC●​ጠንካራ ከመሆን የምትሰለችበት ጊዜ አለ! ዱዓ ታደርጋለህ፤ ታጋሽ ለመሆን ትሞክራለህ፤ አላህ የተሻለውን እንደሚያውቅ ራስህን ታስታውሳለህ፤ በልብህ ውስጥ ያለውን መናገር ያልቻልከውን ሁሉ እንዲረዳህ ትለምነዋለህ!! ●አበቦችን እንዲሰጥህ አላህን ስትጠይቅ በመጀመሪያ ዝናብ ቢልክብህ አትደንግጥ። ​አንዳንድ ጊዜ የዱዓህ መልስ ባሰብከው መንforwarded by 2 venues · 2026-10-07 11:59 UTC🌾ንፅህናን ከ... መርየም ቢንት ኢምራን (aleyha selam) ​መርየም (aleyha selam) በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸው ከዓለም ሴቶች ሁሉ የተመረጡና በንፅህናቸው የሚታወቁ ታላቅ ሴት ናቸው። እናታቸው ገና በሆዷ እያለች ለአላህ አገልጋይ እንድትሆን ስለተሳለቻት ከተወለደች ጀምሮ በነቢዩ ዘከሪያ (aleyhi selam) እንክብforwarded by 2 venues · 2026-10-10 15:37 UTCበቁርዐን ውስጥ (ቁል) ብለው የሚጀምሩ 5 ሱራዎች አሉ። 🌾እነሱም፦ 1> ሱረቱል ኢኽላስ ➮(የፍፁምነት ምዕራፍ 2> ሱረቱል ፈለቅ ➮(የተፈልቃቂው ምዕራፍ 3> ሱረቱል ናስ ➮(የሰዎች ምዕራፍ) 4> ሱረቱል ካፊሩን ➮(የከሃዲዮች ምዕራፍ) 5> ሱረቱል ጂን forwarded by 2 venues · 2026-10-16 13:59 UTC
Show 3 more​🌾ፅናትን ከ.. ሱመያ ቢንት ኸያጥ رضى الله عنه ​ሱመያ (رضى الله عنه) የእስልምና የመጀመሪያዋ ሰማዕት ነበረች። በሙስሊሞች ላይ ከባድ ስቃይ በሚደርስባቸው ወቅት እስልምናን ተቀብላለች በከባድ ስቃይ ውስጥም ቢሆን ለአላህ ጠንካራ እና ታማኝ ሆና ኖራለች። በእስልምና ውስጥ ያላት ቦታም በጣም ከፍተኛ ነው። ምክንያቱም ህይወቷን ለforwarded by 2 venues · 2026-10-08 11:21 UTCመታደል ማለት ምን ማለት ነው' ብለው ከጠየቁሽ ከ1400 እምነቶች መካከል ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሙስሊም ሆኖ መኖር ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው በያቸው!◦ @miraa331🍀forwarded by 2 venues · 2026-10-12 16:31 UTCሙሲባ ማለት አንድ ሰው በነፍሱ ወይም በገንዘቡ ወይም በልጁ የሚደርስበት ሙሲባ አይደለም ነገር ግን ትልቁ ሙሲባ ማለት አንድ ሰው በዲኑ ሙሲባ ሲደርስበት ነው። ,ጥርጣሬ በእርግጠኝነት ቦታ ሲይዝ, ባጢል ሀቅ, ሀቅ ደግሞ ባጢል, የሚታወቅ ነገር የማይታወቅ ,የማይታወቅ ነገር የሚታወቅ, ሱናው ቢዳዐ, ቢዳዐው ሱና, ሲመስለው ነው። አብደላህ ኢብንforwarded by 1 venue · 2026-10-30 18:53 UTC

Connections with other venues

Ads

No ads in the index yet. How we count →
Similar venues
IIslamic...
@islaamick · channel · 🎓 Education · አማርኛ
የእስልምና ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ ምክሮች፣ ሐዲሶች እና መንፈሳዊ ማስታወሻዎች።216subscribers24posts in 30 d141reach1cited by
አአንሷር መክተባ (مكتبة الأنصار) እና እጣን ሽቶ
@kitab000 · group · 🎓 Education · አማርኛ
5,553members113messages in 30 d28writing
ፈፈለገ ምሕረት ሰ/ት/ቤት felege mihret sunday school
@felegemihret · channel · 🎓 Education · አማርኛ
483subscribers19posts in 30 d148reach
BBRILLIANCE EDUCATION CENTRE,HAWASSA ETHIOPIA SINCE 2018/2025
@bechdgk · channel · 🎓 Education · አማርኛ
የብሪሊያንስ ትምህርት ማዕከል ሃዋሳ ይፋዊ ማስታወቂያዎች፣ የትምህርት መርሃ ግብሮች እና መረጃዎች።228subscribers1posts in 30 d159reach7cited by
AAbu Mahir Al-Aseryi
@Abu_Mahir_Al_Aseri · channel · 🎓 Education · አማርኛ
627subscribers13posts in 30 d135reach
MMohammedammin Kassaw
@MohammadamminKassaw · channel · 🎓 Education · አማርኛ
3,285subscribers17cited by
ይይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። (1000626029373)
@WRU_Selefy_Students · group · 🎓 Education · አማርኛ
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ፣ የደርስ እና የቦታ መግዢያ ዘመቻ መረጃዎች።6,810members39messages in 30 d21writing
💎💎የኒቃቧ ንግስት💎የሴቶች ጠበቃ ሴት ልጅ ንግስት ናት፡፣ሴት ልጅ አበባ ናት ያከበራት ይከበራል ያዋረዳት ይዋረዳል💎
@yeniqabwangstyesetochitebeqa · channel · 🎓 Education · አማርኛ
550subscribers41posts in 30 d57reach

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · Updated: 2026-11-02 14:15 UTC · How we count →

Whole catalog

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count