English
Open in Telegram
ግግጥም ብቻ 📘

ግጥም ብቻ 📘

@getem · channel · Fun · indexed since 2026-06-12
62 884subscribers
5 622average post reach
8.9%ER — reach to subscribers
13posts in 30 days
Active channel: 13 posts in the index in 30 days, reach ≈8.9% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.

About the channel

በአማርኛ ቋንቋ የተፃፉ የተለያዩ ግጥሞች እና የጥበብ ስራዎች ስብስብ።

What the channel writes about

  • Exploration of romantic affection, longing, and the emotional impact of beauty.
  • Reflections on human suffering, resilience, and finding hope amidst life's challenges.
  • Cultural appreciation of traditional Ethiopian attire and craftsmanship.
  • Commentary on social conflict, the loss of peace, and the realities of violence.
  • Expressions of spiritual devotion and reliance on faith during times of distress.

Description in Telegram

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
ID1148157627

Key numbers

62 884
subscribers
24 h±0
7 days+44
30 days−131
5 622
average post reach
8.9%
ER — reach to subscribers
13
posts in 30 days
≈ 0.4 a day
indexed through Oct 13
1
venues cited it in 30 days
28 all time
Catalog rank: #67 855 · #5 214 in category · #539 in language

Audience

Subscribers 62,884

history since 2018-12-09
2018-12-092026-11-02
+447 days
−13130 days
−5463 months
−3,4371 year
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

መቅደስ ===== የሳምኩሽ ለት ያረከስኩሽ መስሎ ተሰማኝ፣ ሀጢያቴን አይቶ አምላክ አንቺን እንዳይቀማኝ። ካገኘው ሴት ሁሉ ከንፈሬ እያረፈ፣ በስሜት ስብጥር ስንቴ እንዳላደፈ፣ አንቺ ላይ ሲያርፍ ግን ራሱን ተፀየፈ። ነብስሽ የተዋበች የዋህ ውብ የሆነች፣ አንደበትሽ ጣፋጭ ከማር የጣፈጠች። እርጋታ ፈገግታሽ ልብን የሚማርክ፣ የንዴትን እሳት ማርኮ የሚያንበረክክ። አካላትሽ ሲያዩት እጅ…ውልብታ (በእውቀቱ ስዩም) በደራው ጎዳና፤ ብቅ ብትይ ደንገት ተበደርኩኝና የሎጥን ሚስት አንገት ዞሬ ባስተውልሽ ፤ ድፍርስ አይኔ ጠራ፤ ማየት ፍዳን ሳይሆን፤ ጽድቅን እየጠራ፤ ፈገግታሽ አንደ ህልም የሁዋሊት ያስኬዳል፤ በዚህ መጠን ማማር፤ በህግ ይፈቀዳል ? @getem @getem @paappiiበጭንቋ ቀን ምጧ ደርሶ ላብ አጥምቋት ፊቷ ርሶ ማርያም ማርያም እያለች....... ስሟን ስትጠራ እርሷን ስትማፀን ትገላግላት ዘንድ በእንባ ስትለምን በልደቷ ቀን መታሰቢያ..... ሰምታ ጸሎት ስለቷን ማርያም ማረቻት እናቴን በዛች ቅፅበት ስሟን ሰማሁ ደጋግሜ ምስሏን አየሁ እንዴት ዉብ ናት .....❤ ✨✨✨✨✨✨ ✍️ዔደን ታደሰ 01/02/19 @ediwub @getem @getem. . . የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው ልክ እንደጭራው የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ በሌት ዘፈኑ ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ ©ሲራክ ወንድሙ @getem @getem @getemመስቃ (በእውቀቱ ስዩም) ተፈጥረን በጎግ ማጎግ ምድር በሰላም ተኝተን አናድር፤ ሀውልታችችን የቃየን ድንጋይ ስማችን ሽብሩ፤ ኢጄታ ፣ ገላጋይ ነፍስ ሳናውቅ፤ ከነፍሰ ገዳይ ተዋውቀን ከመርባታችን ተላልቀን በጥይት ተገበያይተን በፈንጅ ወረዳ፤ ሰኞ ማክሰኞ ተጫውተን፤ ጎልማሳው ከሚስቱ ፅዋ ፣ ተጎንጭቶ ሳይረካ ከጫጉላ ወደ ጫካ የወጣቱ፤ ለጋ ጣቱ፤ ከቃታ ጋር ተጣብቆ የብር ቀለበት የት…ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፣ ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት። እንደትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሶ፣ ስኬት ከቶ አይቀርም ጠፍቶ ሀዘን ለቅሶ። እንኳንስ የሰው ልጅ ባለብዙ ጣጣ፣ ጌታም አልተመቸው ምድራችን ሲመጣ። @getem @getem @paappiiAll posts →

Similar venues — Poetry

Browse the whole topic «Poetry» →

Archive by month · 114

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count