English
Open in Telegram
ወወኔ እና ቅኔ -(ፈይሠል አሚን)

ወኔ እና ቅኔ -(ፈይሠል አሚን)

@huluezih · channel · indexed since 2026-05-23
7 505subscribers
856average post reach
2posts in 30 days
1 174posts in the index
Active channel: 2 posts in the index in 30 days, audience is stable, cited by 6 venues all time.

About the channel

የፈይሠል አሚን የግጥሞች፣ አጫጭር ጽሑፎች እና የግል ማስታወሻዎች ቻናል፡፡

Description in Telegram

ሐበሻ ቅኔን ያለ ምክንያት አልፈጠረም፤ በወኔ የማይነገሩ ሐሳቦቹን ሊገልጽበት እንጂ! . ዳገት አቀበቱን በወኔው አለፈ፤ ወኔውን ሲነጥቁት ቅኔ ፈለሰፈ!😉
ID1068254592

Key numbers

7 505
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−34
856
average post reach
2
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 21
0
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #482 359 · #3 885 in language

Audience

Subscribers 7,505

history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-01
07 days
−3430 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ጠጠር! . (#ፈይሠል_አሚን) . ከአቅም ሁሉ መሐል. . . እያንጠፋጠፈ፣ካለኝ ከነበረኝ፣ “መጋፈጥ” ብቻ ቀረኝ! እነሆም…. ጎልያዶች ፊት ቆምኩኝ፣አንተን ተማምኜ፤ ታጥቄያለሁ ጠጠር፣ እኔም ዳዊት ኾኜ! . @huluezih @huluezihአያነቡንም፣ርእስ ይሠጡናል! . (#ፈይሠል_አሚን) መርምረው አልለዩን፣ ዘልቀውም አላዩን፤ ተቀምጠን በገሃድ፣በጭፍን ያልፉናል፤ አያነቡንም! ርእስ ይሠጡናል! እኔ. . . ለነፍስ የምገለጥ፣ብርሃን የከበበኝ፣ “ሽፋን-አልባ መጽሐፍ ነኝ. . . ልብ ያለው ያንብበኝ! . @huluezih @huluezihአያልፍልኝም! . (#ፈይሠል_አሚን) . ብጥር አልተሳካም፣ ታግዬ አልቻልኩም፣ በሰው መንገድ ብሔድ፣የእውነት ብብሰለሰል፤ ለእኔ አልተሠጠም፣ ይኼን ጊዜ መምሰል! አይሳካም ለእኔ፣ ከቶ አያልፍልኝም፣ መቼም ከፍ አልልም፣አሁን ካለሁበት፤ መምሰል፣ጭራ መቁላት. . . ስለማልችልበት! . @huluezih @huluezihዐውቀዋለሁ ልቤን… “ቀረሁበት እንጂ፣የቀረብኝ የለም”፣ ብዬ ሳልታበይ… ለጊዜ ሠጠሁት፣ ፍርዱን አክለፍልፎ፣ቀኑን በቀን ያምጣ፤ እናያለን ያኔ. . . ማን ማንን እንዳጣ! . (#ፈይሠል_አሚን) . @huluezih @huluezihመስከረምን እወዳታለሁ! (8) #ፈይሠል_አሚን (በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚነበበው ተከታታይ ታሪክ እነሆ ስምንተኛ ዓመቱ wow!😮) . ይህን ስናገር ዛሬ ሰዎች እንደሚገምቱት ልቤ አይደነግጥም። እንደቀድሞም አይሰበርም። አሁን ልቤ ብዙ ነገር አይገርመውም። መስከረምን ያክል እኩል እሣት፣እኩል በረዶ የገጠመው በምን ይገረማል? የሰው ልጅ በየዓመቱ አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ሕይወት እ…ብዙ ነው ያየሁት! . (#ፈይሠል_አሚን) . ከጊዜ ቀድሜ… በዚህች አጭር ዕድሜ. . . ብዙ ዐየሁ የማይታይ! ብዙ አጣሁ የሚታይ አፍርሶ እየሠራኝ፣ነቅሎ እየገጠመኝ፣ ምድር ከዘራችው፣የለም ያልገጠመኝ! ብዙ ነው ያየሁት. . . ሩቅ ነው የመጣሁት. . . ብቻ በመንገዴ “ደንታ” ነው ያጣሁት! . @huluezih @huluezihAll posts →

Similar venues — Poetry

Browse the whole topic «Poetry» →

Archive by month · 104

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count