ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
W

wolkite exam colletion

906 members
16 May 2026
17 May 2026
I
id 0596/16 ke natinal id gar andi lay yagegne sew sm mulukan zeleke be slk dewulo ymelislgn 0938662795 woym 0965204335 wuchiwun echilalew addis yemyawotawun birr estalew
19 May 2026
A
Adim
" የኤአይ (AI) መተግበሪያዎች የሰው ልጅን የማሰብ እና የመመርመር አቅም ሊያዳክሙ ይችላሉ" - ሮያል ኦብዘርቫቶሪ ግሪንዊች ለጥያቄዎች እና ውስብስብ ችግሮች ፈጣን ምላሽ የሚሰጡ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) መተግበሪያዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየበዙ መምጣታቸው የሰው ልጅን የማሰብ አቅም ሊያዳክሙ እንደሚችሉ በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው ጥንታዊ የሳይንስ ተቋም 'ሮያል ኦብዘርቫቶሪ ግሪንዊች' አስጠነቀቀ። የተቋሙ ተቆጣጣሪ (ሮያል ሙዚየም ግሪንዊች) ዳይሬክተር ፓዲ ሮጀርስ ለቢቢሲ በሰጡት ማብራሪያ፤ በኤአይ ላይ የሚኖር " ሙሉ በሙሉ የሆነ ጥገኝነትን " ማስወገድ እንደሚገባ አሳስበዋል። ዳይሬክተሩ ፥ " በፍጥነት በሚመጡ መልሶች ላይ ብቻ መተማመን፤ ለእውቀት፣ ሙያዊ ብቃት እና ፈጠራ መሠረት የሆኑትን የመጠየቅ እና የመመርመር ልምዶች እንዲጠፉ የማድረግ አደጋ አለው " ብለዋል። " የሰው ልጅ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት በራሱ ጥረት ሲመረምር ያልተጠበቁ ጠቃሚ መረጃዎች ላይ ይደርሳል፤ የኤአይ ፈጣን ምላሾች ግን ይህንን የምርምር ጉዞ ያጠፉታል። ለምሳሌ፦ ቀደምት የከዋክብት አጥኚዎች ያከማቿቸው መረጃዎች ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬ ላለንበት የምድር ጉዞ ትልቅ ሀብት መሆን ችለዋል " ሲሉ አክለዋል። " እንደ ዊኪፒዲያ ያሉ የቀድሞ መገልገያዎች ተጠቃሚው ወደ ዋናው የመረጃ ምንጭ ሄዶ እውነተኝነቱን እንዲያረጋግጥ ይረዱ ነበር። የኤአይ (AI) መገልገያዎች ግን ዝግጁ መልስ ስለሚሰጡ ሰዎች መረጃን በራሳቸው የመመርመር ልምዳቸው እንዲቀንስ ያደርጋሉ " ብለዋል። በጽሑፍ፣ በምሥል፣ በቪዲዮ እና በድምጽ የሚሰሩ የኤአይ መገልገያዎች አሁንም በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ። ቀላል ረዳት የነበሩት ቻትቦቶች አሁን የሰዎች የቅርብ ወዳጅ እየሆኑ ሲመጡ ምሥል ፈጣሪዎቹ ደግሞ በአደገኛ ፍጥነት እውነተኛ የሚመስሉ ምስሎችን እያመረቱ ነው። ቴክኖሎጂው ለአሥርት ዓመታት የቆዩ መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ ስህተቶችን በማውጣቱ አድናቆት እየተቸረው ቢሆንም፤ ተጠቃሚዎች በሱ ላይ ብቻ ጥገኞች ከመሆን እንዲቆጠቡ የሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎች ግን በዚያው ልክ እየጨመሩ ይገኛሉ። ይህ መረጃ የቢቢሲ ነው። ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ለክቡር ዶ/ር ፋሪስ ደሊል የምስጋና መልዕክት እንዲሁም ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብድልሙህሲን ሀሰን የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት እኛ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፣ ለክቡር ዶ/ር ፋሪስ ደሊል በዩኒቨርሲቲያችን ቆይታቸው ዘመን ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፣ ለነበራቸው ቅን አመራር፣ ለተማሪዎች ላሳዩት ክብርና አባታዊ እንክብካቤ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ልናቀርብ እንወዳለን። በእውነት እርሶ ለእኛ ተማሪዎች ከአስተዳዳሪነት በላይ እንደ አባት፣ እንደ ቤተሰብ አባል ቆመውልናል። በተማሪዎች ችግር ጊዜ አጠገባችን በመሆን፣ በትምህርት እና በግቢ ህይወት ውስጥ ያለንን ተስፋ በማጠናከር እና ለዩኒቨርሲቲያችን እድገት ያደረጉት ጥረት ሁሌም በክብር የምናስታውሰው ይሆናል። ያበረከቱት አስተዋጽኦ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ ውስጥ በደማቅ ፅሁፍ የሚታወስ ሲሆን፣ እኛም ተማሪዎች ለእርሶ ያለንን ክብርና ፍቅር በቃላት ብቻ ለመግለጽ የሚከብድ ነው። በቀጣይ የህይወትና የስራ ጉዞዎ ሁሉ የተሻለ ስኬት፣ ጤና፣ ሰላም እና በረከት እንመኛለን። በተጨማሪም አዲሱ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ክቡር ዶ/ር አብድልሙህሲን ሀሰን ወደ ዩኒቨርሲቲያችን በመምጣታቸው እንኳን ደህና መጡ ልንላቸው እንወዳለን። እኛ ተማሪዎች በታላቅ ደስታ፣ በክብር እና በፍቅር እንደተቀበልናቸው ለመግለጽ እንፈልጋለን። ዩኒቨርሲቲያችንን ወደ ተሻለ እድገት፣ ጥራት እና ስኬት እንደሚመሩት ትልቅ ተስፋ አለን። በእርሶ አመራር የተማሪዎች ድምፅ የሚሰማበት፣ የእውቀት እና የልማት ማዕከል የሆነ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገነባ እናምናለን። በመጨረሻም፣ ለክቡር ዶ/ር ፋሪስ ደሊል በሰሩት ታላቅ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን፤ ለክቡር ዶ/ር አብድልሙህሲን ሀሰን ደግሞ መልካም የስራ ዘመን፣ ስኬት እና የተሞላ አመራር እንመኛለን። “መልካም መሪዎች በተማሪዎች ልብ ውስጥ ዘላለም ይኖራሉ!”
I
Фотография
click to show
22 May 2026
23 May 2026
29 May 2026
8 June 2026
11 June 2026
12 June 2026
18 June 2026
I
Hello everyone chemical engineering from welkitie university mtawqut kale please inbox me
20 August 2026
27 August 2026
A
Adim
Фотография
click to show
28 August 2026
A
Adim
Файл
WKU AC-2019 2nd year and above Draft (2).xlsx · 426 KB · click to show
9 September 2026
A
Adim
Фотография
click to show
13 September 2026
Файл
MALE FINAL(2).pdf · 442 KB · click to show
Share 'MALE FINAL(2).pdf'
A
Файл
FEMALE FINAL(1) (1).pdf · 303 KB · click to show
Share 'FEMALE FINAL(1) (1).pdf'
18 September 2026
Adim
Ссылка
click to show
Please send this message to your friends and invite them to join the official group. Everyone is welcome to join! 👉👉https://t.me/+vCTLgXjtKkc3MjM0
Фотография
click to show
A
Файл
List of Students G12 Result confirmation.xlsx · 15 KB · click to show
Share 'List of Students G12 Result confirmation.xlsx'
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog